የወጣቶችና ስፖርት
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
በወጣቶችን የማሳተፍና የማብቃት ዋና የስራ ሂደት
ይህ ዋና የስራ ሂደት ሁለት ንዑስ የስራ ሂደቶችን በስሩ ይይዛል፡-
1. የወጣቶች ንቅንቄና ተሳትፎ ንዑስ የስራ ሂደት
ይህ ንዑስ የስራ ሂደት የወጣቶችን የተሳትፎ ጥያቄ በመቀበልና በማስተናገድ በክ/ተማው በማካሄዱ ዘርፈ ብዙ ፕሮግራሞች ወጣቶችን በስፋት ተሳታፊ ያደርጋል፡፡
2.ወጣቶችን ማበቃትና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመደገፍ ንዑስ የስራ ሂደት
በዚህ ንዑስ የስራ ሂደት ተሳታፊ ወጣቶች አቅማቸው ጎልብቶ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል፡፡