ይህ ገጽ የሚያገለግለው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ህግና ፍትሕ የሚሰጠው አገልግሎት ነው፡፡
የቂርቆስ ክ/ከተማ ውልና ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት ወሳኝ የሥራ ሂደት
ራዕይ (VISION)
• ተገልጋዩ ህብረተሰብ ደረጃውን የጠበቀ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘና የተደራጀ፣ እምነት የሚጣልበት የውልና ጋብ ማስረጃዎች ተጠቃሚ ሆኖ ማየት
• የቂርቆስ ክ/ከተማ ውልና ጋብቻ ማስረጃ አገልግሎት ወሳኝ የሥራ ሂደት በአገልግሎት አሰጣጡ ከሌሎች ክ/ከተሞች የበለጠ ሆኖ ማየት
ተልዕኮ (MISSION)
• ተገልጋዩ ህብረተሰብ የውልና የጋብቻ ምዝገባ ማስረጃን አስመልክቶ በሚያቀርባቸው ጥያቄዎች ሕጋዊነቱ አስተማማኝ የሆነ፣ ጥራ ያለውና ፈጣን አገልግሎት መስጠት
ዓላማ (OBJECTIVE)
• በውልና ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት ለተጠቃሚው የማይመቹ የአገልግሎት አሰጣጦችን በማወገድ ተገልጋይ ተኮር፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ወጥና ተከታታይነት ያለው የሥራ ሂደትን ያማከለ የአግልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የተገልጋዩን እርካታና አመኔታ መፍጠር፡፡
ግብ (GOAL)
• የአገልግሎት ጠጠቃው ህብረተሰብ የተቀላጠፈና ጥራት ያለው አገልግሎት በቅርበት እንዲያገኝ ለማስቻልና የተደራጀ የመረጃ አያያዝ ለመፍጠር
በክ/ከተማ የሚሰጡ አገልግሎቶች፣ ቅድመ ሁኔታዎችና የሚፈጀው ጊዜ
ተራ.ቁ |
የአገልግሎት
ዓይነት |
ቅድመ ሁኔታዎች |
የሚፈጀው ጊዜ |
1 |
• ዕድሜያቸው ለጋቻ የደረሰ
• በተጋቢዎች መካከል ዝምድና ያለመኖር
• የተጋቢዎች ሁለት ሁለት ብቀቃት ያላቸው ምስክሮች
• የተጋቢዎች ሶስት ሶስት ጉርድ ፎቶግራፍ
• ከአሁን በፊት ከተፈፀመ ጋብቻ ነጻ መሆን
• የህግ ተጠያቂነት ግዴታ መግባት
|
|
|
2 |
|
|
|
3 |
|
|
|
4 |
|
|
|