በሠው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የሚሠጡ አገልግሎቶች

የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
ራዕይ
በአዲስ አበባከተማአስተዳደርዘመናዊ፣ብቃትያለውናፍትሃዊ የሠውኃብትአተዳደርስርዓትእንዲኖርበማድረግበ2ዐ2ዐዓ.ም. ከተማዋበሲቪልሰርቪስአሰራርውጤታማየሰውሃብትአሰራርስታንዳርድንካሟሉየአለምከተሞችአንዷእንድትሆንማድረግነው፡፡
ተልዕኮ
የአዲስአበባከተማአስተዳደርበቀረፃቸውየሰውሃብትአስተዳደርፖሊሲዎችአዋጆችናደንቦችላይበመመስረትልዩልዩየሰውሃብትአስተዳደርመመሪያዎችንየአፈፃፀምስልትበመንደፍየሰውሃብትመረጃበማደራጀትናበመየዝ፣የሰውሃብትዕቅድናልማትበማዘጋጀት፣የስራምዘና፣የክፍያናጥቅማጥቅሞችጥናትበማካሄድሲወሰንበመተግበርአደረጃጀትናአሰራርእንዲሻሻልበማድረግየሰውኃብትስራአመራርአፈፃፀምክትትልናድጋፍበማድረግናየሰውሃብትአስተዳደርየህግአፈፃፀም ላይፍትሃዊውሳኔበመስጠትሜሪትንማዕከልያደረገብቃትያለውቀልጣፋናውጤታማሲቪልሰርቪስእንዲገነባማድረግነው፡፡
እሴቶች
ግልፅነት
ተጠያቂነት
የላቀአገልግሎትእንሰጣለን
ለለውጥዝግጁነን
በዕውቀትናበእምነትእንመራለን
ቀዳሚሃብታችንየሰውኃይልነው
ሜሪትንማስከበርቀዳሚተግባራችንነው
ለመረጃጥራትትኩረትእንሰጣለን፡፡
1. የሠራተኛ ዝውውር
· የዝውውር ማስታወቂያ ወጥቶ የአመልካቾች ምዝገባ ይደረጋል፡፡
· ተመዝጋቢዎችን በመስፈርቱ መሠረት መለየት፣
· የተለዩትን በሚወጣው መስፈርት መሠረት ማወዳደርና አሸናፊዎችን መለየት፣
· የዝውውርውጤት ተገልፆ ተዘዋዋሪው ክሊራንስ እንዲያመጣ ይደረጋል፡፡
· የምደባ ደብዳቤ ተሰጥቶ ሥራ እንዲጀምር ይደረጋል፡፡
2. ድልድልና ምደባ
· የድልድል ወይም ደብዳቤ ይቀርባል፣
· ተደልዳዩ ወይም ተመዳቢው አስፈላጊውን የቅጥር ማስረጃዎችን እንዲያመጣ ይደረጋል፡፡
· የሕይወት ታሪክ
· ጤናናየፖሊስሰርተፍኬትወይምተደልዳዩቋሚሠርተኛከሆነማሀደሩንእንዲያመጣወይምእንዲያሟላይደረጋል፡፡
3. የሰውኃይልማሟላትቅጥር፣
· የቅጥርማስታወቂያበመረጃመረብመለቀቅ፣በማዕከላዊቦታዎችመለጠፍናበኘሬስእንዲወጣማድረግ፣
· በማስታወቂያውመሰረትምዝገባማድረግ
· መስፈርቱንየሚያሟሉ /የተሻሉ/ አመልካቾችንመለየት፣
· ለተመለመሉ ዕጩዎችጥሪይደረጋል፣
· ፈተናተዘጋጅቶይሰጣል፣የፈተናውውጤትይታረማል፣ውጤቱ ተለይቶቃለጐባኤተዘጋጅቶይፈረማል፣
· የውድድርውጤቱማስታወቂያይለጠፋልለአሸናፊዎችጥሪይደረጋል፡፡
4. ኮንትራት/ጊዜአዊ / ቅጥር
· የኮንትራትቅጥርስምምነትለኮሚሽንመላክ የቅጥርማስታወቂያመረጃመረብመለቀቅ፣በማዕከላዊቦታወችመለጠፍናበኘሬስእንዲወጣማድረግ፡
· በምዝገባውመሠረትማጣራትናዕጩዎችንመመለመልእንዲሁምጥሪማድረግ፣
· ፈተናአዘጋጅተንመፈተን፣
· የውድድርወጤትበማስታወቂያመለጠፍ፣
· አሸናፊዎችንውልበማስሞላትየቅጥርደብዳቤመስጠትናወደሥራማሠማራት፣
5. የኮንትራትቅጥርማራዘም
· የኮንትራትቅጥርማራዘምጥያቄይቀርባል፣
· የኮንትራትቅጥርማራዘምቅድመሁኔታዎችበሰውኃይልአስተዳደርማሟላትናማረጋገጥ፣
· ኮንትራትጥያቄስምምነትበመስጠትውልበማስግባት፣
· የኮንትራትቅጥርደብዳቤበመስጠትወደስራ ማሰማራት፡፡
6. የትምህርትናሥልጠናዕጬ ምልመላ፣
· ትምህርትናስልጠናዕድሎችማስታወቂያአውጥቶምዝግባይደረጋል፡፡
· ከተመዘገቡትውስጥአሸናፊውንለመለየትበመስፈርቱመሠረትውድድርይደረጋል፡፡
· አሸናፊውእጩ በvirtual team ይወሰናል፣
· አሸናፊውዕጩለሰውኃብትሥራአመራርየሥራሂደትይላካል፣
· ለሥልጠናየተመረጡትአስፈላጊውንፎርማሊትአሟልተውውልአንዲፈርሙተደርጎእንዲሄዱይደረጋል፡፡
7. የደረጃዕድገት
· የደረጀዕድገትማስታወቂያአዘጋጅቶማውጣት፣
· ተወዳዳሪዎችንመመዝገብናየሚያሟሉትንመለየት፣
· ፈተናአውጥቶመፈተንናአርሞውጤቱንበማጠቃለልቃለጉባኤአዘጋጅቶይፈረማል፣
· በውድድሩውጤትመሠረትአሸናፊውእንዲቀርቡተደርጎየደረጀእድገትደብዳቤተዘጋጅቶይሰጣል፡፡
· ለሠራተኛውየሥራትውውቅተደርጎሥራእንዲጀምርይደረጋል፡፡
8. ልዩልዩፈቃዶች
· በሥራሂደቱኃላፊየተፈረመየፈቃድመጠየቂያቅጽተሞልቶይቀርባል፣
· ማህደር /ማስረጃ/ ተጣርቶየፈቀድወረቀትተሞልቶይሰጣል፣
9. የደመወዝጭማሪ
· በመስፈርቱመሠረትየደመወዝጭማሪየሚያገኙትንሠራተኞችማጣራትተደርጎይለያል፣
· የደመወዝጭማሪደብዳቤበኦፊሰርተዘጋጅቶናተፈርሞለሠራተኛውእንዲደርስይደረጋል፣
1ዐ. የዲሲኘሊንአፈፃፀም
· የሥራሂደትባለቤትየዲስኘሊን ክስከማስርጃጋርለደገፊውየሥራሂደትያቀርባል፣
· የሥራሂደቱየክስቻርጅንጹፎለደሲኘሊንኮሚቴያቀርባል፣
· ኮሚቴውጉደዩንአይቶ /መርምሮ/ ወሳኔይሰጣል፡፡
· የተሰጠውውሳኔከቃለጉባኤጋርበደጋፊው የሥራሂደትቀርቦየሥራሂደቱየውሳኔንደብዳቤለሠራተኛውናለሚሠራበትየሥራሂደትኃላፊ እንዲደርስተደርጎተግባራዊይደረጋል፡፡
አገልግሎትማቁረጥ
11. በገዛፈቃድስራማቋረጥ
· ለቃቂውለሥራሂደቱኃላፊማመልከቻያቀርባል፣
· የሥራሂደቱኃላፊበማመልከቻውላይውሳኔሰጥቶለደገፊውየሥራሂደትያስተላልፋል፣
· ሠራተኛውክሊራንስእንዲጨርስይደረጋል፣
· የሥራልምድናመልቀቂያተጽፎናተፈርሞለሠራተኛይደርሳል፣
12. ከሥራገበታበመጥፋት
· የሥራሂደቱባለቤትሠራተኛውለ3 ቀንሳያሳውቅከቀረለደጋፊየሥራሂደትያሳውቃል፣
· ለሠራተኛውየመጀመሪያ የጥሪማስታወቂያይወጣል፣
· በወጀመሪያጥሪ ካልቀረበሁለተኛማስታወቂያ የወጣል፣
· በጥሪውካልቀረበሰራተኛውእንድሰረዝይደረጋል፣
13. የጡረታመቋረጥ
· ሠራተኛውጊዜውከደረሰወይምበገዛፈቃዱለመውጣትወይምበሞትከተለየማመልከቻሲቀርብማስረጃውእንዲጣራይደረጋል፣
· ማስረጃውየሚፈቅድለትከሆነያለውንእረፍትናጥቅማቅምእንዲወስድይደረጋል፡፡
· ለጡረታአስፈላጊየሆኑቅጾችተሞልተውናፀድቀውለማሕበራዊዋስትናይላካል፡፡
14. የማስረጃጥያቄ /የሥራልምድ፣ለዋስትናወዘተ.../
· ማስረጃየጠየቀውሰራተኛማህደር /መረጃ /ይጣራል፣
· የጠየቀውመረጃተዘጋጅቶየሰጣል፣
· የሠው ኃይል እቅድ
· ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ማጥናትና ማስወሰን
· የሠው ኃይል ማሟላት
· በቅጥር
· በደረጃ ዕድገት
· በዝውውር
· በድልድል ወይም ምደባ
· ትምህርት ስልጠና እጩ ይመለምላል
· ልዩ ልዩ ፍቃድ መስጠት
· ዲሲፕሊን አፈጻጻም
· አገልግሎት ማማረጥ
· በገዛ ፈቃድ ስራ ማቋረጥ
በሠው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት አገልግሎት ፈላጊዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ጉዳዮች
አገልግሎት ማቋረጥ
በገዛ ፍቃድ ማቋረጥ
· ለቃቂው መልቀቂያውን ለሥራ ሂደት ኃላፊ በማመልከት ያቀርባል
· የስራ ሂደት ኃላፊ በማመልከቻ ላይ ውሳኔ ሠጥቶ ለደጋፊው የሥራ ሂደት ያስተላልፋል
· ሠራተኛው ክሊራንስ እንዲጨርስ ይደረጋል
· የሥራ ልምዱን መልቀቅያው ላይ ተጽፎና ተፈርሞ ለሠራተኛው ያደርሣል
በጥረታ ማቋረጥ
· የጥረታ መውጫ ጊዜውን ከደረሠ ማህደሩ እንዲጣራ ያደርጋል
ከማህደሩ የህይወት ታሪክ ፎርም
Ø የቅጥር ፎርም
Ø የቅርብ ጊዜ ደመወዝ መኖሩን ያረጋግጣል
· ሠራተኛው ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ ፎቶኮፒ
የራሡን 3ፎቶግራፍ የባለቤቱን 2ፎቶግራፍ
ከ18 ዓመት በታች ልጆች ካሉ
Ø በራሲ የልጆች ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
Ø በየራስ 2 ጉርድ ፎቶግራፎ
የደረጃ እድገት
· የደረጃ እድገት ማስታወቂያ ተዘጋጅቶ ያወጣል፡፡
· ተወዳዳሪዎች ተመዝግበው የሚያሟሉት ይለያል፡፡
· ፈተና አውጥቶ መፈተንና አርሞ ውጤቱን በማጠቃለል ቃለ-ጉባኤ አዘጋጅቶ ማስወሰን፡፡
· በውድሩ ውጤት መሠረት አሸናፊው እንዲቀርብ ተደርጎ የደረጃ እድገት ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ይሠጠዋል፡፡
· ሠራተኛው የሥራ ትውውቅ አድርጎ ስራ እንዲጀምር ያደርጋል፡፡