ይህ ገጽ የባህልና ቱሪዝም ድረ-ገጽ ነው ማንኛውም አስተያየት በባህልና ቱሪዝም የሚመለከት ካለ ይህን ድረ-ገጽ ይጎብኙ .፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘት የባህልና ቱሪዝም አገልግሎት ሰጪዎች በቢሮ /ማዕከል/ ወይም በክ/ከተማ ጽ/ቤት በኩል የሙያ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ይሰጣቸዋል፡፡
ክፍል ሁለት
በቢሮ /በማእከል/
|
በክፍለ ከተማ ፅ/ቤት
|
1. የሙያ ፈቃድ
|
1. የሙያ ፈቃድ
|
1.1 ባለኮከብ ሆቴል አገልግሎት
|
1.1 ደረጃ ያልተወሰነላቸው ሆቴሎች አገልግሎት
|
|
1.3 ባህላዊ ሬስቶራንት አገልግሎት
|
1.3 ፔኒሲዮን
|
1.4 የቱሪስት ታክሲ አገልግሎት
|
1.4 ባህላዊ ያልሆኑ ሬስቶራንት አገልግሎት
|
1.5 የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ /ኮንሰልታንሲ/
|
1.5 የምሽት ክበብ አገልግሎት
|
1.6 አሰጎብኚ ድርጅት
|
1.6 የጉዞ ወኪል
|
1.7 የቱሪሰት መኪና ኪራይ
|
1.7 የግለሰ ብ አስጎብኚዎች
|
1.8 የእደጥበብና ገፀበረከት ዕቃዎች መሸጫ
|
1.8 የፕሮሞሽን አገልግሎት
|
1.9 የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል
|
1.9 የቱሪዝም ኘሮሞሽን
|
1.10 የቴአትር ፕሮዳክሽን
|
1.10የኪነጥበብ ኘሮሞሽን
|
1.11 የፊልም ፕሮዳክሽን
|
1.11 የሙዚቃ ባንድ
|
1.12 የፊልም አስመጪና አከፋፋፈይ
|
1.12 የዳንስ ቡድን
|
1.13 የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ ጋለሪ
|
1.13 የሙዚቃ መሳሪያ ኪራይ
|
11.14 የስዕል ቅርፃ ቅርፅ ስቱዲዮ
|
1.14 የድምፅና የምስል ህትመት ስርጭት ውጤቶች አዟሪ
|
1.15 የሙዚቃ ቀረጻ ስቱዲዮ
|
1.15 የድምፅና የምስል ህትመት ስርጭት
|
1.16 ፋሽንሾውና ቁንጅና ውድድር
|
1.16 ቤተመጻህፍት
|
1.17 የሲኒማ ቤት አገልግሎት
|
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በክ/ከተማ ፅ/ቤት የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው፡፡
|
1.18 የቴአትር ቤት አገልግሎት
|
1. የባለሙያዎች የሙያ ምዝገባ
|
1.19 የባህል ኮንሰልታንሲ
|
2. ከፍለ ከተማ አቀፍ ውድድር
|
1.20 የኪነጥበብ ኮንሰልታንሲ
|
3. የዝግጀት ማቅረቢያ የእውቅና መረጃ
|
1.21 የፊልም ስቱዲዮ
|
4. ለክበባት እውቅና መስጠት
|
1.22 የፊልም መሳሪያ ኪራይ
|
|
1.23 የቅረፃቅርፅ ስራ
|
|
1.24 ሙዚየም
|
|
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በቢሮ የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው፡፡
|
|
2. ጥናትና ምርምር
|
|
3. ስታንዳር፣ መስፈርትና የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት
|
|
4. ፊልም ደረጃ ምደባና ማሳያ ፈቃድ
|
|
5. የፊልም ወይም የቴአትር ማሳያ ፈቃድ
|
|
6. ከተማ አቀፍ ውድድር
|
|
7. የኪነጥበብና የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋሟት አቅም ግንባታ
|
|
ባህልና ቱሪዝም
ስለሙያ ብቃት ፈቃድ አሰጣጥ ፣ መስፈርትና ቁጥጥር፡-
5. የሙያ ፈቃድ የሚሰጥባቸው አገልግሎቶች
5.1 በቱሪስት አገልግሎት ሰጪዎች ዘርፍ
5.1.1ሆቴሎች፣
5.1.2ሞቴሎች፣
5.1.3ገስት ሃውስ፣
5.1.4ፔንሲዎኖች፣
5.1.5ሬስቶራንቶች፣
5.1.6የምሽት ክበብ አገልግሎት፣
5.1.7የቱሪስት ታክሲ አገልግሎት፣
5.1.8የሆቴልና የቱሪዝም አማካሪ /ኮንሰልታንሲ/፣
5.1.9አስጐብኚ ድርጅት፣
5.1.10 የጉዞ ወኪል፣
5.1.11 የግለሰብ አስጎብኚ፣
5.1.12 የቱሪስት መኪና አከራይ፣
5.1.13 የዕደ ጥበብና ገፀበረከት ዕቃዎች መሸጫ፣
5.1.14 የቱሪዝም ኘሮሞሽን፣
5.2 በኪነጥበብና ሌሎች የባህል አገልግሎት ሰጪዎች ዘርፍ
5.2.1የፕሮሞሽን አገልግሎት
· ኪነ-ጥበብ ኘሮሞሽን፣
· የቴያትር ፕሮሞሽን፣
· የሥነ ጽሁፍ ፕሮሞሽን፣
· የሙዚቃ ፕሮሞሽን፣
· የስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ፕሮሞሽን፣
· ጥንድ ፕሮሞሽን /ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ ሁለቱን ያቀፈ/ የኪነጥበብ ፕሮሞሽን፣
· ói”j¨<“ የቁንጅና ውድድር ፕሮሞሽን፤
5.2.2 የባህልና የኪነ-ጥበብ ማዕከል
5.2.3ፕሮዳክሽን
· የቴያትር ፕሮዳክሽ፣
· የፊልም ፕሮዳክሽ”፣
5.2.4 የሙዚቃ ባንድ
· ሚኒ ባህላዊ ባንድ፣
· ባህላዊ ባንድ፣
· ሁለገብ ባህላዊ ባንድ፣
· ሚኒ ዘመናዊ ባንድ፣
· መለስተኛ ዘመናዊ ባንድ፣
· ሁለገብ ዘመናዊ ባንድ፣
· የረቂቅ ሙዚቃ ዘመናዊ ባንድ፣
· የጃዝ ዘመናዊ ባንድ፣
5.1.1 የዳንስ ቡድን
5.1.2ፊልም አስመጪና አከፋፋይ
5.1.3 የስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ስቱዲዮ
5.1.4 የሙዚቃ ቀረጻ ስቱዲዮ
5.1.5 የፋሽን ሾውና የቁንጅና ውድድር
5.1.6የሲነማ ቤት አገልግሎት
5.1.7የሙዚቃ መሣሪያዎች ኪራይ
5.1.8 የድምጽና ምስል ህትመት ውጤቶች አዟሪ
5.1.9 የድምጽና የምስል ህትመት ወይም ስርጭት
5.1.10 የ‚›ትር ቤት አገልግሎት፣
5.1.11 የባህልና ኪነጥበብ ኮንሰልታንሲ
5.1.12 የፊልም ስቱዲዮ መሣሪያዎች ኪራይ