የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
03/13/2002
የወጣቶች የክረምት ስፖርት ውድድር ማጠቃለያ
በየደረጃው የሚሰጡ ስፖርታዊ ስልጠናዎችና ልምምዶች በአገሪቱ ቀጣይነት ያላቸው ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርግ ተገለፀ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽቤት ለሁለት ወራት ሲካሄድ የቆየው የክረምት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስፖርታዊ ውድድር የማጠቃለያ በዓል ተካሂዷል፡፡
ፕሮግራሙ ሲካሄድ የክ/ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጉ እድሉ እንደተናገሩት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወጣቶች በአካባቢያቸው የሚታዩ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ያላቸውን ጊዜና ጉልበት እውቀት ተጠቅመው ለአገራቸው የሚያበረክቱት በጎ አስተዋፅኦ ነው ብለዋል፡፡
የክ/ከተማው አቅም ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አምላኩ ተበጀ በበኩላቸው ወጣቶች የክረምት ጊዜያቸውን ከአልባሌ ቦታ ተቆጥበው በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መታቀፋቸው አካላዊ አእምሮአዊና መንፈሳዊ ጥንካሬያቸውን ለማጎልበት ይረዳቸዋል ብለዋል፡፡
በመዝጊያ ፕሮግራሙ ላይ በሩጫ ውድድር የተሳተፉት ወጣት አዲስ መላኩ እና ወጣት ህይወት ገ/ጊዮርጊስ በበኩላቸው ወጣቶች በክረምቱ ወቅት የስፖርት ስልጠና መሰጠቱ ወጣቶቹን በአካልና በአዕምሮ ጠንክረው በቀጣይነት ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡
ስፖርታዊ ውድድሩ በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች ለሁለት ወራት ሲሰጥ የቀቆየ ሲሆን ከ1300 በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ሰልጥነውበታል፡፡ በዕለቱም የቴኳንዶ የቅርጫት ኳስ አትሌቲክስና የቴኒስ ጫወታ ትርዒቶች ለዕይታ የቀረቡ ሲሆን በውድድሩ ለተሳተፉ ስፖርተኞችና አሰልጣኞች የምስክር ወረቀትና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
03/13/2002
የሩዋንዳ ዘማቾች ማህበር ለታጋይ ቤተሰብ እርዳታ አደረገ
ወላጆቻቸው በጦርነት የተሰውባቸው ቤተሰቦችን በመደገፍ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ማገዝ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የሩዋንዳ ዘማቾች ማህበር በጦርነት ለተሰዉ ታጋይ ቤተሰቦች የትምህርት ቁሳቁስ እርዳታ አድርጓል፡፡
ዕርዳታው ለተማሪዎቹ በተሰጠበት ወቅት የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ገ/መድህን አርአያ እንደተናገሩት ማህበራቸው ድህነትን ጦርነትንና አለመግባባትን ለመታገል ለአፍሪካ መስዋዕትነት በከፈሉ አባላት የተቋቋመ ነው፡፡ አፍሪካ የመቻቻል የሰላም የፍቅርና ለዜጎቿ የተመቸች እንድትሆን ኢትዮጵያ የጀመረችውን ጥረት ማህበራቸው እንደሚያግዝ ገልፀዋል፡፡
የማህበሩ አባላት በትግል ወቅት የተሰዉ ጓዶቻቸውን ልጆች ተንከባክቦ ትምህርት እንዲያገኙ ለማድረግ ካላቸው በመቀነስ ለ2003 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ አበርክተውላቸዋል፡፡
የኢፌድሪ ትምህርት ሚ/ር ተወካይ አቶ ደሳለኝ ሳሙኤል ማህበሩ እያደረገ ያለውን አስተዋጽኦ አድንቀው በዕለቱ እርዳታ የተደረገላቸው ተማሪዎች የወላጆቻቸውን ጀግንነት እያሰቡ ለትምህርታቸው ትልቅ ትኩረት እንዲሰጡ አደራ ብለዋል፡፡
የታጋይ ቤተሰቦች የሆኑት ወ/ሮ ትዕግስት አምሳሉና ተማሪ ሚኪያስ ደረጀ ማህበሩ ባደረገላቸው ድጋፍ መደሰታቸውን ተናግረዋል፡፡
አርቲስት ይነበብ ታምሩ በኪነጥበብ ሙያ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተመሳሳይ የበጎ ስራ አድራጎትን በመደገፍ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ጳጉሜ 01 2002 ዓ.ም
የኮንዶሚኒየም ቤት እጣ አወጡ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በሸራተን ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከሚነሱ የልማት ተነሺዎች መካከል የጤና ችግር ላለባቸውና አቅመ ደካማ እንዲሁም አካል ጉዳተኛ የሆኑ የልማት ተነሺዎች የኮንዶሚኒየም እጣ አወጡ፡፡
በቂርቆስ ክፍለከተማ የመሬት ልማት ባንክና ከተማ ማደስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሳላህ እንደገለፁት ፕሮግራሙ በ9 ሳይቶች ላይ በሚገኙ የመጀመሪያው ወለሎች ላይ ለሚገቡ የልማት ተነሺዎች የሚደረግ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ነው፡፡
በሸራተን ማስፋፊያ ከሚነሱ ነዋሪዎች መካከል በአቅመ ደካማ ለሆኑና የጤና ችግር ላለባቸው ሲሆን በማስፋፊያው ከሚነሱት ነዋሪዎች መካከል 92 የሚሆኑ ነዋሪዎች እየተስተናገዱ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
እጣ ያወጡት ነዋሪዎች በክፍለ ከተማው ቤቶች ማስተላለፍ ጋርናመሬት ልማት ባንክ ጽ/ቤት ጋር ሰርተፊኬት በመውሰድ በሚያወጣው ማስተወቂያ አማካኝነት መመዝገብ እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡ህብረተሰቡ ለልማቱ ያሳየውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ነው አቶ ጀማል የጠየቁት፡፡
አንዳንድ እጣ ያወጡ የልማት ተነሺዎች ከሰጡት አስተያየት መካከል ልማቱን በመደገፍ በተሰጠን ቤት ለመኖር ተዘጋጅተናል፤ቤቱ ከቤተሰቦቻችን ቁጥር ጋር አይመጣጠንም፤ካሬ ሜትሩ ጠባብ ነው የሚሉና ቅድመ ክፍያው በሁለት ግዜ እንድንከፍል ቢደረግልን የሚሉት ጥያቄዎች ይገኙበታል፡፡
ሪፖርተር
ራዚቃ ዲኖ
0913049933
የወጣቶች ሊግ ጉባዔ ተካሄደ
ነሐሴ 30/2002
ወጣቶችን በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፎች እንዲሳተፉ ማድረግ የተጀመሩትን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚያስችል ተገለጸ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች የኢህአዴግ ወጣት ሊግ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡
በወረዳ 4 በተካሔደው ጉባዔ የወረዳው የኢህአዴግ ወጣት ሊግ ሰብሳቢ ወጣት ዮሐንስ ገብሬ እንደተናገረው ሊጉ በተጠናቀቀው 2002 ዓመተ ምህረት በርካታ አበረታች ተግባራትን አከናውኗል፡፡ ምርጫ 2002 ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊና በህዝብ ዘንድ ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የጎላ ስራ ሰርተቷል ፡፡ ወጣቱ በነቂስ ወጥቶ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ ከማድረግና በምርጫ ዕለትም ይበጀኛል ያለውን የፖለቲካ ፓርቲ እንዲመርጥ የመቀስቀስ ስራ ሰርቷል፡፡
በወረዳ 7 በተካሄደው የወጣት ሊግ ጉባዔ የወረዳው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ክንፉ እንደተናገሩት ወጣቱን አሰባስቦ ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንዲያደርግ በማገዝ በአገራችን የተጀመረውን የልማት የዲሞክራና የመልካም አስተዳደር ጅምር አጠናክሮ ማቀጠል ይቻላል ፡፡
ወጣቱን ያገለለ እድገት ቀጣይነት ሊኖረው አይችልም ያሉት አቶ ዮሴፍ ጤናማ የሆነ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ለማረጋገጥ ወጣቱን አስተባብሮ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ነው ያሳሰቡት ፡፡
በተመሳሳይም በወረዳ 1 እና በወረዳ 8 የወጣቶች ሊግ ጉባዔ የተካሄደ ሲሆን የ2002 ዓመተ ምህረት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2003 ዓመተ ምህረት ዕቅድ ለአባላት ቀርቦ ተወያየውተው አጽድቀዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
0913278575
በዚህም ህብረተሰቡ ቀልጣፋና የተቃና አገልግሎት እንዲያገኝ ምቹ ሁኔታዎችን አመቻችቷል ብለዋል፡፡
የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ደ/ር አያና ከበደ በበኩላቸው ባንኩ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ 1መቶ 11 ሺ ባለአክሲዮኖች እንዳሉት ገልፀው በአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ቂርቆስ ክፍለከተማ ባንኩ መክፈቱ በክፍለ ከተማው የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ብለዋል፡፡
ካለባንክ የሚንቀሳቀስ ዘመናዊ ንግድ ውጤታማ እንደማይሆን የገለፁት ደግሞ የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ቢያ ራያ ናቸው፡፡አቶ ቢያ እንዳሉት ለንግዱ ማህበረሰብም ሆነ ለሌላው የህብረተሰብ ክፍል ዘመናዊ የፋይናንስ ስርዓትን የሚከተል ተቋም ማግኘቱ በክፍለ ከተማው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መዳበር ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
አንዳንድ የወረዳው ነዋሪዎችና የባንኩ ተገልጋዮችም በአካባቢያችን መከፈቱ ጊዜያችንንና ገንዘባችንን ይቆጥብልናል ነው ያሉት፡፡
ነሐሴ 21/2002
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ህገ ወጥ የጎዳና ላይ ንግድን ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ እንደሚገነኝ አስታወቀ፡፡
በሜክሲኮና አካባቢው የጎዳና ላይ ንግድ በሚያከናውኑ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱና ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ መሰራቱን ጽህፈት ቤቱ ገልፃDል፡፡
የወረዳው ፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታደለ ይሁኔ በህገወጥ የጎዳና ላይ ንግድ ለተሰማሩ ነጋዴዎች በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት ለእግረኞችየተዘጋጀው መንገድ በሻጮችና በገዢዎች ስለሚጨናነቅ እግረኞች በተሸከርካሪ መንገድ ለመጓዝ ተገደዋል፡፡ ይህም የትራፊክ መጨናነቅ ከመፍጠሩ ባሻገር የትራፊክ አደጋን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል፡፡
ከግንቦት ወር 2002 ጀምሮ ህገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊው በዚህ ተግባር ተሰማርተው የተገኙ ነጋዴዎችም በአንድ ጊዜ እስከ 60 ብር ቅጣት እንደሚቀጡና እስካሁን በተደረገው አሰሳም አስር ሺህ አምስት መቶ ብር ለመንግስት ገቢ መደረጉን አቶ ታደለ ገልጸዋል፡፡
የወረዳው ፍትህ ጽህፈት ቤት ከፖፑላሬ ፖሊስ ማዘዣ ጣቢያ ጋር በመተባበር ለአራት ተከታታይ ቀናት በተደረገው ዘመቻምከ 80 በላይ የጎዳና ነጋዴዎችንበመያዝ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከተደረገ በኋላም ንብረታቸው ተመልሶላቸዋል፡፡
ነጋዴዎቹ የጎዳና ላይ ንግድ የሚያካሂዱት በተለይም ሰራተኞች ከስራ በሚወጡበት ቀን ሰዓት ከ11 ሰዓት በኋላ በመሆኑየመንገድ መጨናነቅን በእጅጉ ያባብሰዋል ተብሏል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
09 13 27 85 75
ነሐሴ 21/2002
በ2003 በጀትዓመትየሲቪልሰርቪስ ሪሮፎርምተግባራትንአጠናክሮበማስቀጠልበፖለቲካዊናኢኮኖሚያዊእንቅስቃሴዎችስርነቀልየሆነለውጥለማረጋገጥመስራትእንደሚገባየቂርቆስክፍለከተማዋናስራአስፈጻሚአቶቢያራያገለጹ፡፡
ዋናስራአስፈጻሚውበጽህፈትቤታቸውበሰጡትጋዜጣዊመግለጫእንደተናገሩትበቀጣዩበጀትዓመት የሲቪልሰርቪስተግባራትንአጠናክሮለማስቀጠልየሚያስችልዕቅድበክፍለከተማውበሚገኙበሁሉምሴክተርመስሪያቤቶችተዘጋጅቷል፡፡
በመሰረታዊየአሰራርሂደትለውጥየተገኘውንአበረታችውጤትአጠናክሮከማስቀጠል ጎን ለጎንከመስከረም 1 /2003 ዓመተ ምህረት ጀምሮምየውጤትተኮርየምዘናስርዓትንተግባራዊለማድረግየሚያስችልዕቅድጥናትንመሰረትአድርጎመዘጋጀቱንነውአቶቢያ የተናገሩት፡፡
የኪራይሰብሳቢነትፖለቲካዊኢኮኖሚመፈልፈያናቸውተብለውበሚታሰቡትበመሬትአስሰተዳደርናበገቢአሰባሰብመስሪያቤቶችየኪራይሰብሳቢነትፖለቲካዊኢኮኖሚንበመናድልማታዊየሆነአመለካከትለማስፈንበሚደረገውጥረትምሁሉንምሴክተርመስሪያቤቶችባሳተፈመልኩእንደሚሰራየገለጹትዋና ስራ አስፈጻሚው፣የትምህርትጥራትንበማረጋገጥየጤናኤክስቴንሽንትግበራውንበማጠናከርናየጥቃቅንናአነስተኛተቋማትእንዲጎለብቱበማድረጉረገድበስፋትእንደሚሰራነውአቶቢያየገለጹት፡፡
በበጀትዓመቱከታክስናታክስነክካልሆኑየገቢምንጮችበድምሩአንድነጥብአንድቢሊዮንብርለመሰብሰብታቅዷልእንደአቶቢያገለጻ፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
09 13 27 85 75
ነሐሴ 18/2002
በቂርቆስ ክ/ከተማ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ የልማት ተነሺዎች በአግባቡ አልተስተናገድንም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፤የክ/ከተማው አስተዳደር በበኩሉ ሁሉንም የልማት ተነሺዎች በመመሪያው መሰረት አስተናግጃለሁ ብሏል፡፡
አቶ ኤፍሬም በቀለ በቂርቆስ ክ/ከተማ በተለምዶ 07 ቀበሌ በሚባለው አካባቢ ነው የሚኖሩት አካባቢው በልማት ምክኒያት እንደሚነሳ ከተነገራቸው በኋላ ለመዘጋጀት እንኳን በቂ ጊዜ እንዳልተሰጣቸው ነው የሚናገሩት የኮንደሚኒየም ቤት ፍላጎታቸውን ከገለጹ በኋላም በያዝነው ነሐሴ ወር እጣ አወጡ ከዚያም እስከ መስከረም 30 አጠናቀው እንዲወጡ እንደተገለጸላቸው ነው የሚናገሩት፡፡
አቶ ተስፋዬ ዱባለ በበኩላቸው በሚኖሩበት የቀበሌ ቤት ግቢ ውስጠጥ ባላቸው ክፍት ቦታ ከሶስት በላይ ሰርቪስ ቤቶችን በመስራት እየተጠቀሙ ነበር፤ ቤት ለመረከብ ሲመዘገቡ ግን በዋው ቤት ቁጥር ብቻ ምርጫቸውን እንዲያሳውቁ ተደርገዋል፡፡
ወጣት ይስማሸዋ ንጉሴ ከቤተሰቦቹ መኖሪያ ግቢ ውስጥ በሰራው ቤት ውስጥ ትዳር መስርቶ እንደሚኖር ነው የተናገረው ቤተሰቦቹ ቀድሞ በተመዘገቡበት የቀበሌ ቤታቸው ምትክ ቤት አግኝተዋል፤ወጣት ይስማሸዋ ግን ቤት አለገኘሁም 㜎㜎ይላል፡፡
በክ/ከተማው የመሬት ልማተት ባንክና ከተማ ማደስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሳላህ ስለ ጉዳዩ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ልማት ተነሺዎች ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከየካቲት ውር ጀምሮ በየደረጃው ስብሰባ በማድረግ ከህብረተሰቡ ገረር በግባባጽ ላይ㜎 መደረሱን ተናግረዋል፡፡ በደባልነት የሚኖሩ ነዋሪዎችን ጨምሮ ከመንግስት ጋር ውል ፈጽመው የተከራዩ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ምትክ ቤት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
ይሁንና አንዳንድ ወጣቶችና የግል ተከራዮችቤት ይገባኛል የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን ገልጸው ለተከራዮችና ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ቤት እንዲያገኙ የሚያስችልምንም ዓይነት መመሪያ ባለመኖሩ እንዳልተስተናገዱ ገልጸዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ከሌሎች አገሮች ልምድ መቅሰም እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወጣት ማህበር ከኮሪያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የሁለቱን አገሮች ባህል ታሪክና ቅርስ ዙሪያ ውይይት አድረርገዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት በኮሪያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑት ሚስተር ሪቾንግ ጊዮንግ እንደተናገሩት ኢትዮጵያና ኮሪያ ብዙ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አሏቸው፡፡የሁለቱ አገር ህዝቦች በጥንካሬአቸውና በአገር ወዳድነታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ የኮሪያ ህዝብም ለኢትዮጵያ ያለው አመለካከት በእጅጉ አዎንታዊ ነው በሁለቱ አገሮች መካከል የባህል የልምድና የምጣኔ ሐብት ልውውጥ እንዲኖር ከተፈለገም ወጣቶቹ ስለ ኮሪያ ማውቅ ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
የክ/ከተማው ወጣት ማሕበር ሰብሳቢ ወጣት ዮሐንስ አለሙ በበኩሉ የኮሪያ ወጣቶች አገራቸው ን እንዴት እንደተከላከሉና እንዳቆዩ የኢትዮጵያ ወጣቶች እንዲያውቁ መደረጉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ከኮሪያዎች ልምድ እንዲወስደ ያስችላቸዋል፡፡በሁለቱም አገሮች ወጣቶች መካከል የባህል መወራረስ እንዲፈጠርም ያስችላል፡፡
በዕለቱ በተካሄደው ፕሮግራም ሁለቱን አገሮች ግንኙነተ በተመለከተ ማብራሪያየተሰጠ ሲሆን የኮሪያውያን ባህልና የአኗኗር ሁኔታ የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዝቢሽንቀርቧል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
በየደረጃው የሚተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ በዘላቂነት እንዲጸድቁ ማድረግ 㗹እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
በቆርቆስ ክ/ከተማ የአብዮት እርምጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የክረምት በጎ ፈቃድኛ መምህራን በፒኮክ መናፈሻ በመገኘት የተተከሉ ችግኞችን በመኮትኮት ከአረምና ከቆሻሻ እንዲጸዱ አድርገዋል፡፡
የክ/ከተማው አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤትና የአብዮት እርምጃ ት/ቤት የክረምት በጎ ፈቃድኛ መምህራን በመተባበር ያዘጋጁትን ፕሮግራም ሲያስተባብር ያገኘነው ወጣት ምትኩ ወልዴ እንደገለጸው የተተከሉ ችግኞችን በመኮትኮትና በመንከባከብ ተሳትፎ ማድረጋቸው ጠቀሜታ እንዳለው ገልጿል፡፡ በተለይ በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለውን የአየር ብክለት ከመከላከል አንጻር ወጣቶች እንደ ዜጋ የበኩላቸውን አስተዋጾዖ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ወጣቶች ለመልካም ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊኖራቸው እንደሚገባና ከመንግስትና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል ብሏል፡፡
ወጣት ካሳሁን ገ/ማሪያም በበኩሉ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የመንከባከብ ባህል ሊለመድ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡እንደ ካሳሁን ገለጻም ወጣትነት ትኩስ ኃይል በመሆኑወጣቶች ጊዜአቸውን አልባሌ ቦታ ከማባከን ይልቅ በበጎ ስራ በመሳተፍእራሳቸውንና አገራቸውን መጥቀም እንደሚችሉ ተናግሯል፡፡
ተማሪ ኤደን ዮሴፍ በበኩሏበአካባቢ ልማት ላይ በመሳተፏ መደሰቷን ገልጻ እየተለወጠ ያለውን የአየር ንብረት ለመቆጣጠር ሁሉም ዜጋ ችግኝ በመትከልና በመንከባከብ እንዳለበት ገልጻለች፡፡

ነሐሴ 26 2002 ዓ.ም
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ11 አስተዳደር 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በገነት ሆቴል አካሄደ፡፡ምክር ቤቱ የ5 ኃላፊዎችን ሹመት አፅድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ጉባኤውን የጀመረው 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤን ቃለጉባኤን ተወያይቶ በመፅደቅ ነው፡፡
በገነት ሆቴል በተካሄደው የምክር ቤት ጉባኤላ የወረዳ 11 ም/ስራ አስፈፃሚና የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/ህይወት መውጫ የ2002 እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትንና የ2003 በጀት ዓመት ዕቅድ በንባብ አቅርበዋል፡፡
በእለቱ የምክር ቤቱ አባላት አስተያየቶችና ጥያቄዎች መካከል የቆሻሻ ፅዳት ቶሎ ቶሎ አፀዳም፤በወረዳው ህገወጥ ተግባራት እየተስፋፉ ይገኛሉ በዚህ ረገድ ምን ታስቧል የሚሉት ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ምክር ቤቱ 8 የወረዳው ኃላፊዎች ድርጅቱ የሰጣቸውን ኃላፊነት ያለአግባብ በመጠቀማቸው ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ገልፆ በምትካቸው አዳዲስ ሹመቶችን ያፀደቋል፡፡
በዚህም አቶ ተስፋዬ አፈራን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ሻለቃ ተስፋዬ ታንቱን የዲዛይንና ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊ፤አቶ ተስፋዬ ገዛኸኝን የጥቃቅንና አነስተኛ ልማት ኢንተርፕራይዝ ኃላፊ፤አቶ ወንድሜነህ ቀለመወርቅን የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊና አቶ ሳሙኤል ዋናን የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አድርጎ ሹሟል፡፡
ነሐሴ 26 2002 ዓ.ም
የቡና ኢንተርናሽል ባንክ አክሲዮን ማህበር ቅርንጫፉን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከፈተ፡፡ባንኩ በክፍለ ከተማው መከፈቱ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነ ተገልፃDል፡፡
የባንኩ ፕሬዘዳንት አቶ ነገደ አበበ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንዳሉት ባንኩ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ቅርንጫፉን ከፍቶ ለህብረተሰቡበማገልገል ላይ ይገኛል፡፡
ነሐሴ 21/2002
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ህገ ወጥ የጎዳና ላይ ንግድን ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ እንደሚገነኝ አስታወቀ፡፡
በሜክሲኮና አካባቢው የጎዳና ላይ ንግድ በሚያከናውኑ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱና ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ መሰራቱን ጽህፈት ቤቱ ገልፃል፡፡
የወረዳው ፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታደለ ይሁኔ በህገወጥ የጎዳና ላይ ንግድ ለተሰማሩ ነጋዴዎች በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት ለእግረኞችየተዘጋጀው መንገድ በሻጮችና በገዢዎች ስለሚጨናነቅ እግረኞች በተሸከርካሪ መንገድ ለመጓዝ ተገደዋል፡፡ ይህም የትራፊክ መጨናነቅ ከመፍጠሩ ባሻገር የትራፊክ አደጋን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል፡፡
ከግንቦት ወር 2002 ጀምሮ ህገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊው በዚህ ተግባር ተሰማርተው የተገኙ ነጋዴዎችም በአንድ ጊዜ እስከ 60 ብር ቅጣት እንደሚቀጡና እስካሁን በተደረገው አሰሳም አስር ሺህ አምስት መቶ ብር ለመንግስት ገቢ መደረጉን አቶ ታደለ ገልጸዋል፡፡
የወረዳው ፍትህ ጽህፈት ቤት ከፖፑላሬ ፖሊስ ማዘዣ ጣቢያ ጋር በመተባበር ለአራት ተከታታይ ቀናት በተደረገው ዘመቻምከ 80 በላይ የጎዳና ነጋዴዎችንበመያዝ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከተደረገ በኋላም ንብረታቸው ተመልሶላቸዋል፡፡
ነጋዴዎቹ የጎዳና ላይ ንግድ የሚያካሂዱት በተለይም ሰራተኞች ከስራ በሚወጡበት ቀን ሰዓት ከ11 ሰዓት በኋላ በመሆኑየመንገድ መጨናነቅን በእጅጉ ያባብሰዋል ተብሏል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
09 13 27 85 75
ነሐሴ 21/2002
በ2003 በጀትዓመትየሲቪልሰርቪስ ሪሮፎርምተግባራትንአጠናክሮበማስቀጠልበፖለቲካዊናኢኮኖሚያዊእንቅስቃሴዎችስርነቀልየሆነለውጥለማረጋገጥመስራትእንደሚገባየቂርቆስክፍለከተማዋናስራአስፈጻሚአቶቢያራያገለጹ፡፡
ዋናስራአስፈጻሚውበጽህፈትቤታቸውበሰጡትጋዜጣዊመግለጫእንደተናገሩትበቀጣዩበጀትዓመት የሲቪልሰርቪስተግባራትንአጠናክሮለማስቀጠልየሚያስችልዕቅድበክፍለከተማውበሚገኙበሁሉምሴክተርመስሪያቤቶችተዘጋጅቷል፡፡
በመሰረታዊየአሰራርሂደትለውጥየተገኘውንአበረታችውጤትአጠናክሮከማስቀጠል ጎን ለጎንከመስከረም 1 /2003 ዓመተ ምህረት ጀምሮምየውጤትተኮርየምዘናስርዓትንተግባራዊለማድረግየሚያስችልዕቅድጥናትንመሰረትአድርጎመዘጋጀቱንነውአቶቢያ የተናገሩት፡፡
የኪራይሰብሳቢነትፖለቲካዊኢኮኖሚመፈልፈያናቸውተብለውበሚታሰቡትበመሬትአስሰተዳደርናበገቢአሰባሰብመስሪያቤቶችየኪራይሰብሳቢነትፖለቲካዊኢኮኖሚንበመናድልማታዊየሆነአመለካከትለማስፈንበሚደረገውጥረትምሁሉንምሴክተርመስሪያቤቶችባሳተፈመልኩእንደሚሰራየገለጹትዋና ስራ አስፈጻሚው፣የትምህርትጥራትንበማረጋገጥየጤናኤክስቴንሽንትግበራውንበማጠናከርናየጥቃቅንናአነስተኛተቋማትእንዲጎለብቱበማድረጉረገድበስፋትእንደሚሰራነውአቶቢያየገለጹት፡፡
በበጀትዓመቱከታክስናታክስነክካልሆኑየገቢምንጮችበድምሩአንድነጥብአንድቢሊዮንብርለመሰብሰብታቅዷልእንደአቶቢያገለጻ፡፡
ነሐሴ 18/2002
በቂርቆስ ክ/ከተማ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ የልማት ተነሺዎች በአግባቡ አልተስተናገድንም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፤የክ/ከተማው አስተዳደር በበኩሉ ሁሉንም የልማት ተነሺዎች በመመሪያው መሰረት አስተናግጃለሁ ብሏል፡፡
አቶ ኤፍሬም በቀለ በቂርቆስ ክ/ከተማ በተለምዶ 07 ቀበሌ በሚባለው አካባቢ ነው የሚኖሩት አካባቢው በልማት ምክኒያት እንደሚነሳ ከተነገራቸው በኋላ ለመዘጋጀት እንኳን በቂ ጊዜ እንዳልተሰጣቸው ነው የሚናገሩት የኮንደሚኒየም ቤት ፍላጎታቸውን ከገለጹ በኋላም በያዝነው ነሐሴ ወር እጣ አወጡ ከዚያም እስከ መስከረም 30 አጠናቀው እንዲወጡ እንደተገለጸላቸው ነው የሚናገሩት፡፡
አቶ ተስፋዬ ዱባለ በበኩላቸው በሚኖሩበት የቀበሌ ቤት ግቢ ውስጠጥ ባላቸው ክፍት ቦታ ከሶስት በላይ ሰርቪስ ቤቶችን በመስራት እየተጠቀሙ ነበር፤ ቤት ለመረከብ ሲመዘገቡ ግን በዋው ቤት ቁጥር ብቻ ምርጫቸውን እንዲያሳውቁ ተደርገዋል፡፡
ወጣት ይስማሸዋ ንጉሴ ከቤተሰቦቹ መኖሪያ ግቢ ውስጥ በሰራው ቤት ውስጥ ትዳር መስርቶ እንደሚኖር ነው የተናገረው ቤተሰቦቹ ቀድሞ በተመዘገቡበት የቀበሌ ቤታቸው ምትክ ቤት አግኝተዋል፤ወጣት ይስማሸዋ ግን ቤት አለገኘሁም 㜎㜎ይላል፡፡
በክ/ከተማው የመሬት ልማተት ባንክና ከተማ ማደስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሳላህ ስለ ጉዳዩ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ልማት ተነሺዎች ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከየካቲት ውር ጀምሮ በየደረጃው ስብሰባ በማድረግ ከህብረተሰቡ ገረር በግባባጽ ላይ㜎 መደረሱን ተናግረዋል፡፡ በደባልነት የሚኖሩ ነዋሪዎችን ጨምሮ ከመንግስት ጋር ውል ፈጽመው የተከራዩ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ምትክ ቤት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
ይሁንና አንዳንድ ወጣቶችና የግል ተከራዮችቤት ይገባኛል የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን ገልጸው ለተከራዮችና ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ቤት እንዲያገኙ የሚያስችልምንም ዓይነት መመሪያ ባለመኖሩ እንዳልተስተናገዱ ገልጸዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ከሌሎች አገሮች ልምድ መቅሰም እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወጣት ማህበር ከኮሪያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የሁለቱን አገሮች ባህል ታሪክና ቅርስ ዙሪያ ውይይት አድረርገዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት በኮሪያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑት ሚስተር ሪቾንግ ጊዮንግ እንደተናገሩት ኢትዮጵያና ኮሪያ ብዙ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አሏቸው፡፡የሁለቱ አገር ህዝቦች በጥንካሬአቸውና በአገር ወዳድነታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ የኮሪያ ህዝብም ለኢትዮጵያ ያለው አመለካከት በእጅጉ አዎንታዊ ነው በሁለቱ አገሮች መካከል የባህል የልምድና የምጣኔ ሐብት ልውውጥ እንዲኖር ከተፈለገም ወጣቶቹ ስለ ኮሪያ ማውቅ ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
የክ/ከተማው ወጣት ማሕበር ሰብሳቢ ወጣት ዮሐንስ አለሙ በበኩሉ የኮሪያ ወጣቶች አገራቸው ን እንዴት እንደተከላከሉና እንዳቆዩ የኢትዮጵያ ወጣቶች እንዲያውቁ መደረጉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ከኮሪያዎች ልምድ እንዲወስደ ያስችላቸዋል፡፡በሁለቱም አገሮች ወጣቶች መካከል የባህል መወራረስ እንዲፈጠርም ያስችላል፡፡
በዕለቱ በተካሄደው ፕሮግራም ሁለቱን አገሮች ግንኙነተ በተመለከተ ማብራሪያየተሰጠ ሲሆን የኮሪያውያን ባህልና የአኗኗር ሁኔታ የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዝቢሽንቀርቧል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
በየደረጃው የሚተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ በዘላቂነት እንዲጸድቁ ማድረግ 㗹እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
በቆርቆስ ክ/ከተማ የአብዮት እርምጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የክረምት በጎ ፈቃድኛ መምህራን በፒኮክ መናፈሻ በመገኘት የተተከሉ ችግኞችን በመኮትኮት ከአረምና ከቆሻሻ እንዲጸዱ አድርገዋል፡፡
የክ/ከተማው አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤትና የአብዮት እርምጃ ት/ቤት የክረምት በጎ ፈቃድኛ መምህራን በመተባበር ያዘጋጁትን ፕሮግራም ሲያስተባብር ያገኘነው ወጣት ምትኩ ወልዴ እንደገለጸው የተተከሉ ችግኞችን በመኮትኮትና በመንከባከብ ተሳትፎ ማድረጋቸው ጠቀሜታ እንዳለው ገልጿል፡፡ በተለይ በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለውን የአየር ብክለት ከመከላከል አንጻር ወጣቶች እንደ ዜጋ የበኩላቸውን አስተዋጾዖ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ወጣቶች ለመልካም ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊኖራቸው እንደሚገባና ከመንግስትና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል ብሏል፡፡
ወጣት ካሳሁን ገ/ማሪያም በበኩሉ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የመንከባከብ ባህል ሊለመድ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡እንደ ካሳሁን ገለጻም ወጣትነት ትኩስ ኃይል በመሆኑወጣቶች ጊዜአቸውን አልባሌ ቦታ ከማባከን ይልቅ በበጎ ስራ በመሳተፍእራሳቸውንና አገራቸውን መጥቀም እንደሚችሉ ተናግሯል፡፡
ተማሪ ኤደን ዮሴፍ በበኩሏበአካባቢ ልማት ላይ በመሳተፏ መደሰቷን ገልጻ እየተለወጠ ያለውን የአየር ንብረት ለመቆጣጠር ሁሉም ዜጋ ችግኝ በመትከልና በመንከባከብ እንዳለበት ገልጻለች፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
በቂርቆስ ክ/ከተማ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ የልማት ተነሺዎች በአግባቡ አልተስተናገድንም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፤የክ/ከተማው አስተዳደር በበኩሉ ሁሉንም የልማት ተነሺዎች በመመሪያው መሰረት አስተናግጃለሁ ብሏል፡፡
አቶ ኤፍሬም በቀለ በቂርቆስ ክ/ከተማ በተለምዶ 07 ቀበሌ በሚባለው አካባቢ ነው የሚኖሩት አካባቢው በልማት ምክኒያት እንደሚነሳ ከተነገራቸው በኋላ ለመዘጋጀት እንኳን በቂ ጊዜ እንዳልተሰጣቸው ነው የሚናገሩት የኮንደሚኒየም ቤት ፍላጎታቸውን ከገለጹ በኋላም በያዝነው ነሐሴ ወር እጣ አወጡ ከዚያም እስከ መስከረም 30 አጠናቀው እንዲወጡ እንደተገለጸላቸው ነው የሚናገሩት፡፡
አቶ ተስፋዬ ዱባለ በበኩላቸው በሚኖሩበት የቀበሌ ቤት ግቢ ውስጠጥ ባላቸው ክፍት ቦታ ከሶስት በላይ ሰርቪስ ቤቶችን በመስራት እየተጠቀሙ ነበር፤ ቤት ለመረከብ ሲመዘገቡ ግን በዋው ቤት ቁጥር ብቻ ምርጫቸውን እንዲያሳውቁ ተደርገዋል፡፡
ወጣት ይስማሸዋ ንጉሴ ከቤተሰቦቹ መኖሪያ ግቢ ውስጥ በሰራው ቤት ውስጥ ትዳር መስርቶ እንደሚኖር ነው የተናገረው ቤተሰቦቹ ቀድሞ በተመዘገቡበት የቀበሌ ቤታቸው ምትክ ቤት አግኝተዋል፤ወጣት ይስማሸዋ ግን ቤት አለገኘሁም 㜎㜎ይላል፡፡
በክ/ከተማው የመሬት ልማተት ባንክና ከተማ ማደስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀማል ሳላህ ስለ ጉዳዩ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ልማት ተነሺዎች ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከየካቲት ውር ጀምሮ በየደረጃው ስብሰባ በማድረግ ከህብረተሰቡ ገረር በግባባጽ ላይ㜎 መደረሱን ተናግረዋል፡፡ በደባልነት የሚኖሩ ነዋሪዎችን ጨምሮ ከመንግስት ጋር ውል ፈጽመው የተከራዩ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ምትክ ቤት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
ይሁንና አንዳንድ ወጣቶችና የግል ተከራዮችቤት ይገባኛል የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን ገልጸው ለተከራዮችና ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ቤት እንዲያገኙ የሚያስችልምንም ዓይነት መመሪያ ባለመኖሩ እንዳልተስተናገዱ ገልጸዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 18/2002
ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ከሌሎች አገሮች ልምድ መቅሰም እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወጣት ማህበር ከኮሪያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የሁለቱን አገሮች ባህል ታሪክና ቅርስ ዙሪያ ውይይት አድረርገዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት በኮሪያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑት ሚስተር ሪቾንግ ጊዮንግ እንደተናገሩት ኢትዮጵያና ኮሪያ ብዙ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አሏቸው፡፡የሁለቱ አገር ህዝቦች በጥንካሬአቸውና በአገር ወዳድነታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ የኮሪያ ህዝብም ለኢትዮጵያ ያለው አመለካከት በእጅጉ አዎንታዊ ነው በሁለቱ አገሮች መካከል የባህል የልምድና የምጣኔ ሐብት ልውውጥ እንዲኖር ከተፈለገም ወጣቶቹ ስለ ኮሪያ ማውቅ ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
የክ/ከተማው ወጣት ማሕበር ሰብሳቢ ወጣት ዮሐንስ አለሙ በበኩሉ የኮሪያ ወጣቶች አገራቸው ን እንዴት እንደተከላከሉና እንዳቆዩ የኢትዮጵያ ወጣቶች እንዲያውቁ መደረጉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ከኮሪያዎች ልምድ እንዲወስደ ያስችላቸዋል፡፡በሁለቱም አገሮች ወጣቶች መካከል የባህል መወራረስ እንዲፈጠርም ያስችላል፡፡
በዕለቱ በተካሄደው ፕሮግራም ሁለቱን አገሮች ግንኙነተ በተመለከተ ማብራሪያየተሰጠ ሲሆን የኮሪያውያን ባህልና የአኗኗር ሁኔታ የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዝቢሽንቀርቧል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 14 2002 ዓ/ም
በቆሻሻ አወጋገድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
አካባቢን ጽዱና አረንጓዴ በማድረግ ሂደት ላይ የቆሻሻ አወጋገድ ባህልን በማጎልበት ጥረቱን ማገዝ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ልማታዊ ባህልን የማበልፀግ ዋና የስራ ሂደት የቆሻሻ አወጋገድ ባህላችንን እናዳብር በሚል ርዕስ የማህበረሰብ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በክ/ከተማው ከሚገኙ ከአስራ አንዱም ወረዳዎች የተውጣጡወጣት አደረጃጀቶች የሀይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
የቆሻሻ አወጋገድና ችግሮቹን በተመለከተ ጥናታዊ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጥናታዊ ጽሁፉን ያቀረቡት አቶ አብረሃም አሰፋ እንዳመለከቱት የቆሻሻ አወጋገድ ባህሉ በአብዛኛው የአገራችን ክፍል የዳበረ አይደለም፡፡ የቆሻሻ አወጋገድ ባህላችንን ለማዳበር ሚዲያዎች የሀይማኖር ተቋማት የህዝብ አደረጃጀት ተወካዮች ግንዛቤ በማስጨበጥ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡
የክ/ከተማው ልማታዊ ባህልን የማበልፀግ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ፍሰሃ ዘውዴ በበኩላቸው ህብረተሰቡ የቆሻሻ አወጋገድ ባህሉን እንዲያዳብር በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ የማስጨበጥ ሃላፊነት አለባቸው ብለዋል አቶ ፍስሐ፡፡
በውይይቱ የተሳተፉ አባቶች አቶ አብዱል አዚዝ ይማም እና መምህር ሺበሺ ፍስሐ እንደገለጹት ህብረተሰቡ ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ከቤቱና ከስራ ቦታው በተለያየ ምክንያት የሚያስወግዳቸውን ቆሻሻዎች በስርዓቱ ማስወገድ ይኖርበታል ብለዋል፡፡
ወ/ሮ ቤቱላህ ሙሳ በበኩላቸው የቆሻሻ አወጋገድ መልክ የያዘ ያለመሆኑ በተለይም በህጻናትና በእናቶች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት የከፋ በመሆኑ በእለቱ የተዘጋጀው የማህበረሰብ ውይይት ጥሩ የሚባል ግንዛቤ እነደዳስጨበጣቸው አስረድተዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 13 2002 ዓ/ም
በመልሶ ማልማት ተነሺ የሆኑ ነዋሪዎች
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጡ
በቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 1 ኢ.ሲ.ኤ ጀርባ የሚገኙ ነዋሪዎች ለመልሶ ማልማት ተነሺ በመሆናቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጡ፡፡
በአጼ ቴዎድሮስ የመጀሪያ ደረጃ ት/ቤት አዳራሽ እጣውን ያወጡት 120 /አንድ መቶ ሃያ/ ነዋሪዎች ሲሆኑ ዕጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች ናቸው፡፡
የክ/ከተማውና የወረዳው አስተዳደር ኃላፊዎች ከተነሺዎቹ ጋር ባደረጉት ውይይት እስከ 2007 ሀገራችንን ውብና በጠንካራ የኢኮኖሚ መሰረት ላይ ለመገንባት የሚደረገው ጥረት መልሶ ማልማቱ አንድ አካል ስለሆነ ለዜጋም ለሀገርም ጠቃሚ እንደሆነ የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
በዕጣው አወጣጥ ስነስርዓት ላይ በመገኘት ማብራሪያ የሰጡት ኃላፊዎች አስተዳደሩ በባለ ሶስት መኝታ ቤት ላይ ዕጥረት በማጋጠሙ ተመጣጣኝ የሆኑ ባለ ሁለት መኝታ ቤቶች መዘጋጀታቸወን አብራርተዋል፡፡
ነዋሪዎቹ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ስድስት ሳይቶች ላይ ዕጣ እንደሚያወጡ ተገልጾላቸው ፎቅ መውጣት የማያስችል ህመም ያለባቸው መሆኑ በሀኪም ማስረጃ ከተረጋገጠላቸው በስተቀር ሌሎቹ እንዲያወጡ ተደርጓል፡፡
በዕጣ አወጣጥ ስነስርዓቱ ላይ ያገኘናቸው ወ/ሮ ማርግሬት ኤልያስ አካሄዱ ግልጽና ፍትሃዊ እንደሆነ ጠቁመው ባለ ሁለት መኝታ ክፍል ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለቡ ሳይት ስለደረሳቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ገላን ሳይት ባለ ሁለት መኝታ ክፍል የደረሳቸው አቶ መስፍን ገ/ክርስቶስ በበኩላቸው መንግስት አዲስ አበባን ቢያንስ ሁለት ከተማ ለማድረግ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ ከተማዋንም ነዋሪውንም ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ እኔና ቤተሰቦቼ ተጠቃሚ ሆነናል፡፡ ለሌሎችም የእኛን ዕድል እመኝላቸዋለሁ ብለዋል፡፡
ሪፖርተር
መኮንን ነጋሽ
ነሐሴ 13 2002 ዓ/ም
የችግኝ ተከላ ተካሄደ
የአካባቢን ደህንነት በመጠበቅ የተፈጥሮ ሚዛንን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት ሁሉም ዜጋ ሊረባረብ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ሠራተኞችና የወረዳው የሴትና የወጣት አደረጃጀቶች በየካ ተራራ ላይ ችግኝ ተከላ አካሂደዋል፡፡
ችግኝ ተከላውን ስታስተባብር ያገኘናት ወ/ሪት ሙና ታደሰ እንደገለፀችው የአካባቢን ደህንነት ለመጠበቅና የተፈጥሮን ሚዛን እንዳይዛባ ለማድረግ በየደረጃው የሚደረጉ የዛፍ ተከላ ፕሮግራሞች የጎላ አስተዋፅኦ አላቸው፡፡ የወረዳው ሰራተኞችና ወጣቶችም የድርሻችንን እንወጣ በማለት ነው ችግኝ ተከላውን ያካሄዱት፡፡
ወጣት አንዱዓለም ገዛኸኝ በበኩሉ በወረዳው የሚገኙ ወጣቶች በክረምት ወቅት በትምህርት በአካባቢ ፅዳትና በችግኝ ተከላም በበጎ ፍቃደኝነት እየሰሩ እንደሚገኙ ተናግሯል፡፡
አቶ አባይነህ ወርቁ የተባሉት በችግኝ ተከላው የተሳተፉ የወረዳው ሠራተኛ በበኩላቸው የችግኝ ተከላ መካሄዱ የአየር ንብረትን ከመጠበቅ አንጻርና የተፈጥሮ ሀብትን ከመንከባከብ አኳያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ የጎላ ነው፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ሰው አንድ ዛፍ ቢተክል በአገሪቱ ተጨባጭ ለውጥን ያመጣል ብለዋል አቶ አባይነህ፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
ነሐሴ 12/2002
ፍትህ ጽ/ቤት በ 2003 የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ ተዘጋጅቻለሁ አለ
በ2002 በጀት ዓመት የታዩ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋፋትና ድክመቶችን በማረም በ2003 በጀት ዓመት የተሸለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ መዘጋጀቱን የቂርቆስ ክ/ከተማ ፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽ/ቤት ገለጸ፡፡
የክ/ከተማው ም/ዋና ስራ አስፈጻሚና የፍትህና ህግ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰሎሞን ደቦጭ ለክ/ከተማው ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በርካታ አበረታች ተግባራትን መፈጸም ተችሏል፡፡ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋፋት፣ የመልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ በኩል በሰላምና ጸጥታ ረገድ የታዩ ተሞክሮዎች የሚያበረታቱ ነበሩ፡፡ የመሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥን በማጠናከር በተገልጋዩ ዘንድ የጊዜ ምልልስና የስራ መጓተትን በመቀነስ ረገድና የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትን በማስወገድ ልማታዊ አመለካከት በሰራተኞች ዘንድ እንዲሰፍን ስልጠናዎች ተሰጥተዋል፡፡
በጽ/ቤቱ ወደ ፍርድ ቤት ከሄዱት የመንግስት የክስ መዝገቦች መካከልም በርካቶቹን በአሸናፊነት ማጠናቀቅ የተቻለ ሲሆን መሬትን በሊዝ ወስደው ውዝፍ ዕዳ ያልከፈሉ ባለሀብቶችን ለህግ በማቅረብም ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል፡፡
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ2ኛው ሩብ ዓመት ጀምሮ በሁሉም ወረዳዎች የፍትህ ጽ/ቤት የተቋቋመ ቢሆንም በአብዛኛው በሰው ኃይልና በግብዓት ባለመሟላቱ የህዝብ ንቅናቄ ከመፍጠር አንጻር እምብዛም እንዳልተሰራበት ነው አቶ ሰለሞን ያብራሩት፡፡
በበጀት ዓመቱ መጨረሻም አመራሩና ፈጻሚው አንድ መድረክ በመፍጠር ድክመቶችን ለይቶ በማውጣት በቀጣዩ በጀት ዓመት እንዳይደገሙ አቅጣጫ አስይዟል፡፡ በቀጣይም ከህዝባዊ አደረጃጀቶችና ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጅት መጠናቀቁን ከኃላፊው መግለጫ ለመረዳት ተችሏል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
0913278575
ነሐሴ 12/2002
የመምህራን ስልጠና ተጠናቀቀ
ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ጥሩ አቅም እንደፈጠረላቸውና ለቀጣይ ስራቸውም መነሳሳት እንዳሳደረባቸው በቂርቆስ ክ/ከተማ የሰለጠኑ አንዳንድ መምህራን ገለጹ፡፡
በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሰለጥኑ የቆዩት መምህራን እንደተናገሩት ግምገማዊ ስልጠናው በ2002 ያጋጠመው የአፈጻፀም ችግሮችን ለይቶ አስቀምጧል፡፡ ጠንካራ ጎኖችንም እንደዚሁ፡፡
መምህርት ፈለቀች ብርሃኔ ከፊንፊኔ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ነው የመጡት ለተከታታይ ሶስት ቀናት የተሰጣቸውን ስልጠና በጥሩ ጎኑ ይገልጹታል፡፡ የ2002 ዓ/ም ድክመቶችን በግልጽ ያስቀመጠ በመሆኑ ስህተቱ እንዳይደገም ለመምህራኑ ግንዛቤ አስጨብጧል፡፡ ትምህርት የአንድ አገር መሰረት ነው ያሉት መ/ርት ፈለቀች መምህራን የተማሪውን ጊዜ እንዳያባክኑ የአመለካከት ለውጥ አምጥቷል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል፡፡
መ/ር ኤፍሬም ተክሌና መ/ር እሸቱ ዘርጋው በበኩላቸው ተማሪዎችን በምን መልኩ መያዝ እንደሚገባ የተማሪዎች አያያዝና የጊዜ አጠቃቀማቸውን በተመለከተ ጥሩ የሚባል ግንዛቤ መያዛቸውን ያስረዳሉ፡፡ በ2003 የትምህርት ዘመንም በአዲስ አመለካከትና በአዲስ መንፈስ ለመስራት መነሳሳታቸውን አረጋግጠዋል፡፡
መ/ርት ጽጌ ሰሙ ስልጠናው እውነተኛና የነበረውን ነገር ተመልክተን በስራ ላይ መዋል ያለበት ጉዳይ በስራ እንዲያውሉ እንዳደረጋቸውም ገልጸዋል፡፡ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ወደ ተፈለገው ደረጃ ለማድረስ የመምህራኑ ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ አዳዲስ መምህራንም ሆነ ነባር መምህራንን በአገራዊነት ስሜት በመስራት የድርሻቸውን መወጣት ይገባቸዋል ብለዋል መ/ርት ጽጌ፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
0913278575
ነሐሴ 11/2002
ውልና ጋብቻ በት/ቤቶች የልደት ካርድ ሊሰጥ ነው፡፡
የቂርቆስ ክ/ከተማ የውልና ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ የስራሂደት በክ/ከተማው የሚገኙ የአጸደ ህጻናትና የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች የልደት ካርድ እንዲይዙ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በክ/ከተማው የውልና ጋብቻ ምዝገባና ማስረጃ የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሰለሞን ባህሩ እንደተናገሩት በክ/ከተማው በሚገኙ አጸደ ህጻናት አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶችና በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ከሚማሩ ተማሪዎችና ከት/ቤቶች ጋር በመግባባት ተማሪዎች የልደት ካርድ እንዲይዙ ይደረጋል፡፡ይህንን መሰረተ ኃሳብ መነሻ በማድረግም ከክ/ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን አቶ ሰለሞን ተናግረዋል፡፡
ከፊርማው በኋላም የመግባቢያ ሰነዱ ግልባጭ በሁሉም ወረዳዎች ተሰራጭቷል፡፡ ወረዳዎችም በዚሁ መሰረት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል፡፡በወረዳው ከሚገኙ ትምህርት ጽ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት በየጊዜው መረጃ እየተለዋወጡ ይሰራሉ፡፡
ትምህርት ጽ/ቤቶችም በሁሉም አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት ከተማሪዎች ጋር የጋራ መግባባት ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ወደፊትም በየት/ቤቶቹ የልደት ካርድ መጠየቅ እንደ አንድ መስፈርት አስኪሆን ድረስ ጥረት እንደሚደረግ የስራ ሂደት አስተባባሪው አስረድተዋል፡፡
ሪፖርተር
ታሪኩ እንዳለ
0913278575
ነሐሴ 10/2002
አዲስ መልኩ የተገነባውና አገልግሎት መስጠት የጀመረው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ላብራቶሪ አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ እንዳደረገው ተገለፀ፡፡
የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ጤና ጣቢያዎች በእቅድ ዝግጅቱ፤በበጀት አጠቃቀሙና አዳዲስ አገልግሎቶችን በመስጠቱ የአንደኝነት ደረጃን ይዟል፡፡
የጤና ጣቢያው የላብራቶሪ ክፍል የኬዝ ቲም አስተባባሪ አቶ አሸናፊ ለማ እንደገለጹት ላብቶሪው ስራ ከጀመረ 6ወራትን አስቆጥሯል፡፡ ላብራቶሪው ስራ ከመጀመሩ በፊት የቦታ ጥበት እንደነበረበት ያስታወሱት አስተባባሪው በአሁኑ ሰዓት ከ25 የሚበልጡ ምርመራዎችን ያደርጋል ብለዋል፡፡
ቀድሞ ሪፈር ይደረጉ የነበሩ ህክምናዎችንም በጤና ጣቢያው ለመስጠት እንደተቻለም ነው አቶ አሸናፊ ያብራሩት፡፡
የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ኃላፊ አቶ ነጋ ከበደ በበኩላቸው ላብራቶሪው ቀድሞ የነበረውን የቦታ ጥበት ከመቀነሱም ባሻገር አገልግሎት አሰጣጡን የተሻለ ማድረግ ችሏል ብለዋል፡፡
በጤና ጣቢያው መለስተኛ ቀዶ ጥገና፤አስተኝቶ ማከምና ሌሎች ግልጋሎቶች በመስጠት አገልግሎት አሰጣጡን እንዳበራከተው ገልፀዋል፡፡
ሪፖርተር
ራዚቃ ዲኖ
0913049933
ነሐሴ 11 2002ዓ.ም
የኦሮምኛ ቋንቋ በቂርቆስ
ወጣቶች ለአገራቸው በሚያበረክቱት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ባህልንና ቋንቋን በማሳደግ በኩል አስተዋጽኦ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር በክ/ከተማው በአራት ቀጠናዎች የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ ወጣት ቢቂላ ሰንበታ እንደተናገረው ወጣቶች በክረምት ወቅት በሚያበረክቷቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ለቋንቋቸውና ለባህላቸው ትኩረት መስጠት ይገባቸዋል ብሏል፡፡ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪዎቹ በክ/ከተማው በሚገኙ አራት ወረዳዎች የቋንቋ ትምህርቱን እየሰጡ እንደሚገኙ ወጣት ቢቂላ ተናግሯል፡፡ ብሄር ብሄረሰቦች በህገ መንግስቱ የተሰጣቸውን ቋንቋቸውንና ባህላቸውን የማሳደግ መብት በመጠቀም ብሄረሰቦች ቋንቋቸውን ለመማሪያነት መጠቀም እንዳስቻላቸው ነው ወጣቱ የገለፀው፡፡
ተማሪ ቦንቱ በላቸው የተባለችው ተማሪ በበኩሏ የቋንቋው ተናጋሪዎች ብዙ ቢሆኑም ቋንቋውን መጻፍና ማንበብ የሚችሉት ጥቂቶች ብቻ መሆናቸውን ተናግራ ተመሳሳይ ትምህርቶች ቋንቋቸውን ለመጻፍና ለማንበብ እንደሚያስችላቸው ገልጻለች፡፡
አቶ አብርሃም ጣዕመ የተባሉት የትምህርት ተከታታይ በበኩላቸው ቋንቋው ከክልሉ በተጨማሪበአዲስ አበባ በመሰጠቱ ቋንቋውን የሌሎች ብሄረሰብ ተወላጆችም እንዲያውቁት ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡
ትምህርቱ የሚሰጠው በወረዳ 3 4 8 እና ወረዳ 9 ሲሆን በሁሉም ወረዳዎች ትምህርቱን የሚሰጡት የክረምት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ናቸው፡፡
ሪፖርትር
ታሪኩ እንዳለ